ቀኑን ያስታውሱ 

"ብሩክ" እና "ውብአለም"

ሚያዝያ ፳፭ ,፳፻፲፰ ዓ.ም

እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን ፥ ደስም አለን።
መዝሙረ ዳዊት ፻፳፮ ፥ ፫

የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን በሰርጋችን ቀን በኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ልደታ አጥቢያ ከ4፡00 ሰዓት ጀምሮ ተገኝተው ጌታን እንዲያከብሩ ጋብዘንዎታል ።

ቀኑን ያስታውሱ

ብሩክ እና ውብአለም

እሁድሰኞማክሰኞ ረቡዕሐሙስአርብቅዳሜ
12 3 4567 89 10111213 141516 17181920 212223 24252627 282930 31
ሠርጋችን እስኪደርስ !!!
0
ቀን
0
ሰዓት
0
ደቂቃ
0
ሴኮንድ

የሠርግ ዝግጅቶች

የሚያነሷቸውን ፎቶዎች ያጋሩን

የዚህን የማይረሳ ቀን ውበት ለማቆየት ምኞታችሁን በመልዕክት፣ በድምፅ መልእክት፣ በፎቶ ወይም በቪዲዮ ያስቀምጡ።

ደስታችን ተካፈሉን

በዕለቱ እንደምናገኛችሁ ተስፋ እናደርጋለን !!!